ራእይ 7:2 NASV

2 ከዚያም የሕያው አምላክ ማኅተም ያለው ሌላ መልአክ ከምሥራቅ ሲመጣ አየሁ፤ እርሱም ምድርንና ባሕርን ለመጒዳት ሥልጣን የተሰጣቸውን አራቱን መላእክት በታላቅ ድምፅ እንዲህ አላቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 7:2