ራእይ 8:12 NASV

12 አራተኛው መልአክ መለከቱን ነፋ፤ የብርሃናቸው አንድ ሦስተኛ ይጨልም ዘንድ፣ የፀሓይ አንድ ሦስተኛ፣ የጨረቃም አንድ ሦስተኛ፣ የከዋክብትም አንድ ሦስተኛ ተመታ፤ የቀንም አንድ ሦስተኛ፣ የሌሊቱም አንድ ሦስተኛ ብርሃን አንዳይሰጥ ተከለከለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 8:12