ራእይ 8:13 NASV

13 ከዚያም ተመለከትሁ፤ አንድ ንስር በሰማይ መካከል ይበር ነበር፤ በታላቅ ድምፅም፣ “የቀሩት ሦስቱ መላእክት መለከት ስለሚነፉ፣ በምድር ላይ ለሚኖሩት ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!” ሲል ሰማሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 8:13