ራእይ 9:6 NASV

6 በእነዚያ ቀኖች ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን አያገኙትም፤ ለመሞትም ይመኛሉ፤ ነገር ግን ሞት ከእነርሱ ይሸሻል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 9:6