13 ምጽራይም፦የሉዳማውያን፣ የዕሚማውያን፣ ላህቢያውያን፣ የነፍታሌማውያን፣
14 የፈትሩሲማውያን፣ ፍልስጥኤማውያን የተገኙባቸው የኮስሉሂማውያን፣ የቀፍቶሪማውያን አባት ነበረ።
15 ከነዓንም፦የበኵር ልጁ የሲዶን፣ የኬጢያውያን፣
16 የኢያቡሳውያን፣ የአሞራውያን፣ የጌርሳው ያን አባት ነበረ፤
17 እንዲሁም የኤዊያውያን፣ የዑር ኬዋናውያን፣ የሲኒያውያን፣
18 የአራዴዎ ናውያን፣ የሰማሪናውያን፣ የአማቲያውያን አባት ነበረ።ከጊዜ በኋላ የከነዓን ጐሣዎች በየስፍራው ተሠራጩ፤
19 የከነዓን ወሰን ከሲዶና አንሥቶ በጌራራ በኩል እስከ ጋዛ ይደርሳል፤ ከዚያም በሰዶም በኩል ገሞራን፣ አዳማንና ሰቦይን ይዞ እስከ ላሣ ይዘልቃል።