18 በዚያ ዕለት እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአብራም እንዲህ ሲል ኪዳን ገባለት፤ “ከግብፅ ወንዝ ጀምሮ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ያለውን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ፤
19 የምሰጣቸውም የቄናው ያንን፣ የቄኔዛውያንን፣ የቃድሞናውያንን፣
20 የኬጢያውያንን፣ የፌርዛውያንን፣ የራፋይምን፣
21 የአሞራውያንን፣ የከነዓናውያንን፣ የጌርጌሳውያንንና የኢያቡሳውያንን ምድር ነው።”