ዘፍጥረት 35:3 NASV

3 ተነሥተን ወደ ቤቴል እንውጣ፤ እዚያም በመከራዬ ጊዜ ለሰማኝ፣ በሄድሁበትም ስፍራ ሁሉ ላልተለየኝ አምላክ (ኤል) መሠዊያ እሠራለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 35:3