ዘፍጥረት 6:18 NASV

18 ካንተ ጋር ግን ቃል ኪዳን እመሠርታለሁ። አንተና ወንዶች ልጆችህ፣ ሚስትህና የልጆችህ ሚስቶች ከአንተ ጋር ወደ መርከቧ ትገባላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 6:18