19 እስከዚያች ጊዜ ድረስ በከተማዪቱ ውስጥ ከቀሩትም የተዋጊዎቹን አለቃና አምስት የንጉሡን አማካሪዎች ወሰዳቸው። ደግሞም የአገሩን ሕዝብ ለውትድርና የሚመለምለውን ዋና የጦር አለቃ የነበረውን ጸሓፊውንና በከተማዪቱ ውስጥ የተገኙትን የጸሓፊውን ሥልሳ ሰዎች ወሰዳቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 25
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 25:19