14 ሰሎሞን ሠረገሎችንና ፈረሶችን ሰበሰበ፤ እርሱም አንድ ሺህ አራት መቶ ሠረገሎችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሶች ነበሩት፤ እነርሱንም በሠረገላ ከተሞችና እርሱ ባለበት በኢየሩሳሌም ከተማ አኖራቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 1:14