2 ነገሥት 1:12 NASV

12 ኤልያስም መልሶ፣ “እኔ የእግዚአብሔር ሰው ከሆንሁ እሳት ከሰማይ ወርዳ አንተንና ሃምሳውን ሰዎችህን ትብላ!” አለው፤ ከዚያም እሳት ከሰማይ ወርዳ እርሱንና ሰዎቹን ፈጽማ በላች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 1:12