2 ነገሥት 1:9 NASV

9 ከዚያም ንጉሡ አንድ የአምሳ አለቃ ከአምሳ ወታደሮቹ ጋር ወደ ኤልያስ ላከ። የአምሳ አለቃውም ኤልያስ ወደ ተቀመጠበት ኰረብታ ጫፍ ወጥቶ፣ “አንተ የእግዚአብሔር ሰው፤ ንጉሡ፣ ‘ና ውረድ’ ይልሃል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 1:9