2 ነገሥት 10:23 NASV

23 ከዚያም ኢዩ ከሬካብ ልጅ ከኢዮናዳብ ጋር ወደ በኣል ቤተ ጣዖት ገባ። የበኣልንም አገልጋዮች፣ “እንግዲህ የበኣል አገልጋዮች ብቻ እንጂ የእግዚአብሔር አገልጋዮች እዚህ አብረዋችሁ አለመኖራቸውን አረጋግጡ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 10:23