2 ነገሥት 10:27 NASV

27 የበኣልን ማምለኪያ ምስል ቀጠቀጡ፤ የበኣልንም ቤተ አምልኮ አፈረሱ፤ ይህንንም ሕዝቡ እስከ ዛሬ ድረስ የኵስ መጣያው አድርጎታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 10:27