2 ነገሥት 11:20 NASV

20 የአገሩም ሕዝብ ሁሉ ደስ አለው፤ ጎቶልያ ቤተ መንግሥቱ ውስጥ በሰይፍ ተገድላ ስለ ነበር፣ ከተማዪቱ ጸጥ አለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 11:20