2 ነገሥት 12:13 NASV

13 ለቤተ መቅደሱ ከገባው ገንዘብ ግን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ግልጋሎት ለሚውሉ የብር ጽዋዎች፣ መኰስተሪያዎች፣ ድስቶች፣ መለከቶችና ወይም ለሌሎች የወርቅም ሆነ የብር ዕቃዎች መሥሪያ አልዋለም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 12:13