2 ነገሥት 12:4 NASV

4 ኢዮአስ ካህናቱን እንዲህ አላቸው፤ “ከሕዝብ ቈጠራ የተገኘውንና በስእለት የገባውን እንዲሁም በራስ ፈቃድ ለቤተ መቅደሱ የተሰጠውን የተቀደሰ ገንዘብ በሙሉ ሰብስቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 12:4