2 ነገሥት 13:14 NASV

14 በዚህ ጊዜ ኤልሳዕ ለሞት ባደረሰው ሕመም ታሞ ያጣጥር ነበር። የእስራኤልም ንጉሥ ዮአስ ሊጠይቀው ወርዶ አለቀሰለት፤ “ወየው አባቴን! ወየው አባቴን! ወየው የእስራኤል ሠረገሎችና ፈረሰኞች!” እያለም ጮኸ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 13:14