2 ነገሥት 13:21 NASV

21 አንድ ጊዜ እስራኤላውያን ሰው ሞቶ ሲቀብሩ፣ አንድ የአደጋ ጣይ ቡድን በድንገት አዩ፤ ስለዚህ የሞተውን ሰው ሬሳ ኤልሳዕ መቃብር ውስጥ ጣሉት፤ ሬሳው የኤልሳዕን ዐፅም እንደ ነካም ወዲያውኑ ሰውየው ድኖ በእግሩ ቆመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 13:21