2 ነገሥት 13:6 NASV

6 ይሁን እንጂ እስራኤልን ካሳተው ከኢዮርብዓም ቤት ኀጢአት አልተመለሱም፤ በዚያው ገፉበት። የአሼራም ምስል ዐምድ በሰማርያ መመለኩ ቀጠለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 13:6