2 ነገሥት 14:28 NASV

28 በኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ነገር፣ የፈጸመው ሁሉና ያደረጋቸው ጦርነቶች እንዲሁም የይሁዳ ግዛት የነበሩትን ደማስቆንና ሐማትን እንዴት ለእስራኤል እንዳስመለሰ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 14:28