2 ነገሥት 15:16 NASV

16 በዚያን ጊዜም ምናሔም ከቴርሳ ወጥቶ በቲፍሳና በከተማዪቱ ነዋሪዎች ላይ ሁሉ፣ በአካባቢዋም ጭምር አደጋ ጣለ፤ ይህን ያደረገውም የከተማዪቱን በሮች ለመክፈት ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ነበር፤ ቲፍሳን መታት፤ የነፍሰጡሮችንም ሆድ ሁሉ ቀደደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 15:16