2 ነገሥት 15:2 NASV

2 ሲነግሥም ዕድሜው ዐሥራ ስድስት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦ አምሳ ሁለት ዓመት ገዛ። እናቱም ይኮልያ የተባለች የኢየሩሳሌም ሴት ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 15:2