2 ነገሥት 15:29 NASV

29 በእስራኤል ንጉሥ በፋቁሔ ዘመን፣ የአሦር ንጉሥ ቴልጌልቴልፌልሶር መጥቶ ዒዮን፣ አቤልቤትመዓካን፣ ያኖዋን፣ ቃዴስንና ሐጾርን፣ ገለዓድንና ገሊላን፣ የንፍታሌምንም ምድር ጭምር ያዘ። ሕዝቡንም ማርኮ ወደ አሦር ወሰደው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 15:29