2 ነገሥት 15:8 NASV

8 የይሁዳ ንጉሥ ዓዛርያስ በነገሠ በሠላሳ ስምንተኛው ዓመት፣ የኢዮርብዓም ልጅ ዘካርያስ በሰማርያ ከተማ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ስድስት ወርም ገዛ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 15:8