2 ነገሥት 16:18 NASV

18 የአሦርንም ንጉሥ ለማስደሰት ሲል፣ በዕለተ ሰንበት ንጉሣዊ ዙፋን እንዲዘረጋበት በቤተ መቅደሱ ውስጥ የተሠራውን ከፍ ያለ ስፍራና ነገሥታቱ ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሚገቡበትን በውጭ ያለውን መግቢያ አነሣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 16:18