2 ነገሥት 17:26 NASV

26 ለአሦርም ንጉሥ፣ “ወደ ሰማርያ ከተሞች ወስደህ ያሰፈርኸው ሕዝብ የዚያ አገር አምላክ የሚፈልገውን አላወቀም፤ ከዚህም የተነሣ እግዚአብሔር ሰብሮ የሚገድል አንበሳ ላከበት” የሚል ወሬ ደረሰው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 17:26