2 ነገሥት 17:31 NASV

31 አዋውያንም ኤልባዝርንና ተርታቅ የተባሉትን አማልክት ሲሠሩ፣ ከሴፈርዋይም የመጡት ደግሞ አድራሜሌክና አናሜሌክ ለተባሉት አማልክታቸው ልጆቻቸውን የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 17:31