2 ነገሥት 18:9 NASV

9 ሕዝቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ የእስራኤልም ንጉሥ የኤላ ልጅ ሆሴዕ በነገሠ በሰባተኛው ዓመት፣ የአሦር ንጉሥ ስልምናሶር ወደ ሰማርያ ገሥግሦ ከተማዪቱን ከበባት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 18:9