2 ነገሥት 19:2 NASV

2 ከዚያም የቤተ መንግሥቱን አዛዥ ኤልያቄምን፣ ጸሓፊውን ሳምናስንና ዋና ዋናዎቹን ካህናት ማቅ ለብሰው ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዲሄዱ ሁሉንም ላካቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 19:2