2 ነገሥት 20:14 NASV

14 ከዚያም ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ ሕዝቅያስ ሄዶ፣ “እነዚያ ሰዎች ምን አሉህ? የመጡትስ ከወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው።ሕዝቅያስም መልሶ፣ “የመጡት ከሩቅ አገር ከባቢሎን ነው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 20:14