2 ነገሥት 21:1 NASV

1 ምናሴ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አምሳ አምስት ዓመት ገዛ፤ እናቱም ሐፍሴባ ትባል ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 21:1