2 ነገሥት 21:12 NASV

12 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ‘ለሚሰማ ሁሉ ጆሮዎቹ ጭው እንዲሉ የሚያደርግ ክፉ መከራ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ አመጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 21:12