2 ነገሥት 21:24 NASV

24 ከዚያም የአገሩ ሕዝብ በንጉሥ አሞን ላይ ያመፁትን ሁሉ ገደሉ፤ ልጁን ኢዮስያስንም በእግሩ ተክተው አነገሡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 21:24