2 ነገሥት 22:19 NASV

19 “ለርግማንና ለጥፋት የተዳረጉ ስለ መሆናቸው በዚህ ቦታና በሕዝቡ ላይ የተናገርኩትን ስትሰማ ልብህ ስለ ተነካና ራስህን በእግዚአብሔር ፊት ስላዋረድህ፣ ልብስህንም ቀደህ በፊቴ ስላለቀስህ እግዚአብሔር ሰምቼሃለሁ ብሏል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 22:19