8 ሊቀ ካህናቱ ኬልቅያስ ጸሓፊውን ሳፋንን፣ “የሕጉን መጽሐፍ እኮ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ አገኘሁት” ብሎ ሰጠው፤ እርሱም ተቀብሎ አነበበው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 22:8