2 ነገሥት 23:29 NASV

29 ኢዮስያስ ንጉሥ በነበረበት ዘመን የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ኒካዑ የአሦርን ንጉሥ ለመርዳት ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ ወጥቶ ነበር፤ ንጉሥ ኢዮስያስም ጦርነት ሊገጥመው ወጣ፤ ሆኖም ፈርዖን ኒካዑ ፊት ለፊት ገጥሞት መጊዶ ላይ ገደለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 23:29