2 ነገሥት 23:35 NASV

35 ኢዮአቄምም ፈርዖን ኒካዑ የጠየቀውን ብርና ወርቅ ከፈለ፤ ይህን ለማድረግም የመሬት ግብር ጣለ፤ የአገሩም ሰዎች እንደ ገቢው መጠን ብሩንና ወርቁን እንዲከፍሉ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 23:35