2 ነገሥት 24:13 NASV

13 እግዚአብሔር አስቀድሞ እንደ ተናገረው፣ ናቡከደነፆር የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስና የቤተ መንግሥቱን ሀብት በሙሉ አጋዘ፤ የእስራኤል ንጉሥ ሰሎሞን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ያሠራቸውንም የወርቅ ዕቃዎች ሁሉ ወሰደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 24:13