2 ነገሥት 24:2 NASV

2 እግዚአብሔርም በኢዮአቄም ላይ ባቢሎናውያን፣ ሶርያውያን፣ ሞዓባውያንና አሞናውያን አደጋ ጣዮችን ላከበት፤ በአገልጋዮቹ በነቢያቱ አማካይነት በተነገረው በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ይሁዳን ያጠፉ ዘንድ እነዚህን ላከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 24:2