16 ሰሎሞን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መገልገያ ብሎ ከናስ ያሠራቸው ሁለት ዐምዶች፣ የውሃ ማጠራቀሚያው ክብ በርሜልና ተንቀሳቃሽ የዕቃ ማስቀመጫዎቹ ክብደታቸው ከሚዛን በላይ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 25
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 25:16