2 ነገሥት 4:29 NASV

29 ኤልሳዕም ግያዝን፣ “እንግዲህ ወገብህን ታጠቅ፤ በትሬን ያዝና ሩጥ፤ መንገድ ላይ ሰው ብታገኝ ሰላም አትበል፤ ማንም ሰው ሰላም ቢልህ መልስ አትስጥ፤ በትሬንም በልጁ ፊት ላይ አድርግ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 4:29