2 ነገሥት 4:6 NASV

6 ማድጋዎቹ ሁሉ ከሞሉ በኋላ ልጇን፣ “ሌላ ማድጋ አምጣ” አለችው።እርሱ ግን፣ “ምንም የቀረ ማድጋ የለም” ሲል መለሰላት። ከዚያም ዘይቱ መውረዱን አቆመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 4:6