2 ነገሥት 5:11 NASV

11 ንዕማን ግን ተቈጥቶ እንዲህ በማለት ሄደ፤ ‘እኔ እኮ በርግጥ ወደ እኔ መጥቶ በመቆም የአምላኩን የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ፣ በእጁም ዳሶ ከለምጽ በሽታዬ የሚፈውሰኝ መስሎኝ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 5:11