2 ነገሥት 5:18 NASV

18 ነገር ግን እግዚአብሔር ስለ አንድ ነገር ብቻ አገልጋይህን ይቅር ይበለው፤ ይኸውም ጌታዬ ለመስገድ ወደ ሬሞን ቤተ ጣዖት በሚገባበት ጊዜ ክንዴን ሲደገፍ እኔም እንደ እርሱ በዚያ ብሰግድ፣ በሬሞን ቤተ ጣዖት በመስገዴ እግዚአብሔር አገልጋይህን ይቅር ይበለው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 5:18