2 ነገሥት 5:25 NASV

25 ከዚያም ገብቶ በጌታው በኤልሳዕ ፊት ቆመ።ኤልሳዕም፣ “ግያዝ ሆይ፤ የት ነበርህ?” ሲል ጠየቀው።ግያዝም፣ “አገልጋይህ የትም አልሄደም” ብሎ መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 5:25