2 ነገሥት 5:27 NASV

27 ስለዚህ የንዕማን ለምጽ በአንተ ላይ ይጣበቃል፤ ለዘላለምም ወደ ዘርህ ይተላለፋል።” ከዚያም ግያዝ ከኤልሳዕ ፊት ወጣ፤ እንደ በረዶ እስኪነጣም ድረስ ለምጻም ሆኖ ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 5:27