2 ነገሥት 6:19 NASV

19 ኤልሳዕም፣ “መንገዱ በዚህ አይደለም፤ ከተማዪቱም ይህች አይደለችም፤ ወደምት ፈልጉት ሰው መርቼ እንዳደርሳችሁም እኔን ተከተሉኝ” አላቸው። ከዚያም መርቶ ወደ ሰማርያ ወሰዳቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 6:19