2 ነገሥት 6:8 NASV

8 በዚህ ጊዜ የሶርያ ንጉሥ ከእስራኤል ጋር ይዋጋ ነበር፤ ከጦር አለቆቹ ጋር ከተመካከረ በኋላም፣ “በዚህ፣ በዚህ ቦታ እሰፍራለሁ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 6:8