2 ነገሥት 7:1 NASV

1 ኤልሳዕም፣ “እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘በነገው ዕለት በዚሁ ሰዓት፣ በሰማርያ በር አንድ መስፈሪያ ማለፊያ ዱቄት በአንድ ሰቅል፣ ሁለት መስፈሪያ ገብስም በአንድ ሰቅል ይሸጣል” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 7:1